የቱጌዘር መሰረታዊ የኮምፒውተር ትምህርት ሰልጣኞች በ ቤል ካሽ

ByTogether!

የቱጌዘር መሰረታዊ የኮምፒውተር ትምህርት ሰልጣኞች በ ቤል ካሽ

የቱጌዘር መሰረታዊ የኮምፒውተር ትምህርት ሰልጣኞች በ ቤል ካሽ (በቀድሞ ስሙ ሄሎ ካሽ)  ድርጅት የስራ ቦታ ላይ በመገኘት በተለያዩ የቴክኖሎግጂ ፈጠራዎች ላይ ውይይት አካሂደዋል። ከዚህ በተጨማሪም አይነ ስውራን በባንክ አገልግሎት አጠቃቀም ላይ ቴክኖሎጂ ሊያበረክት የሚችለው ሚና ላይ ሃሳቦች ተንሸራሽረዋል። ከጉብኝቱም በኋላ የቱጌዘር ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ውስጥ በመሳተፍ የራሳቸውን ሚና የመወጣት ፍላጎታቸው ከፍ ማለቱን ለዝግጅቱ አስተባባሪዎች ተናግረዋል።          

About the author

Together! administrator

Leave a Reply