ለሴት አይነስወራን ድጋፍ ተደረገ

ByTogether!

ለሴት አይነስወራን ድጋፍ ተደረገ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት ባለመቻላቸው ለችግር ለተጋለጡ አይነስውራን ሴቶች የተለያዩ የምግብ ግብአቶች ድጋፍ በቱጌዘር በኩል እንዲያገኙ ተደርጓል።እኛም ራሳችንን ከቫይረሱ እየጠበቅን በዙሪያችን ያሉ ደካሞችን እናግዝ!!!

Posted by Together Ethiopian Resident Charity Organization on Monday, June 15, 2020

About the author

Together! administrator

You must be logged in to post a comment.